New Agent mode

Requirnment

Back to all opportunities

NIB CANDY FACTORY PLC

Verified

ሹፌር

Addis Ababa - ethiopia

full-time

permanent

Posted

13 hours ago

Experience

3 Years

Salary

ETB 12,000

Deadline

Aug. 29, 2026 (12 days left)

የስራ ዝርዝር

የስራ ዓይነት:

ሹፌር

ብዛት:

2

ድርጅት:

ንብ ከረሜላ ፋብሪካ

የቅጥር ሁኔታ:

ቋሚ

የስራ ቦታ:

አዲስ አበባ

ደሞዝ:

12,000 ብር

ኃላፊነቶች

ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ሰራተኞችን በሚፈለገው ቦታ ማድረስ።

የተሽከርካሪ ሙሉ አካል መጠበቅና ንፅህናን፣ የሰርቪስ ማድረጊያ ጊዜን እና መደበኛ ጥገና በወቅቱ መከናወኑን መከታተል።

የኢንሹራንስ፣ የሶስተኛ ወገን እና የትራፊክ ህጎችን የሚያከብር።

ሰዓት አክባሪ እና የድርጅቱን ሚስጥሮች የሚጠብቅ።

መስፈርቶች

በግል ወይም በመንግስት ድርጅቶች በሹፌርነት ከ1 ዓመት በላይ ልምድ ያለው።

ትክክለኛ የመንጃ ፍቃድ (ህዝብ 1 ወይም 3ኛ) ያለው።

ንጹህ የአደጋ መዝገብ ያለው።

በጣም ጥሩ የስራ ግንኙነት እና የንግግር ችሎታ ያለው።

በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል።

How to Apply

ማመልከቻ መረጃ

አመልካቾች የስራ ልምድና ማስረጃችሁን በመያዝ እስከ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በኢሜል አድራሻ

[email protected]

መላክ ትችላላችሁ። ወይም ከውንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ በሚገኘው ንብ ከረሜላ ፋብሪካ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል ማመልከት ይቻላል።

ማስታወሻ

አመልካቾች ድርጅቱ በሚገኝበት አቅራቢያ የሚኖሩ ቢሆኑ ይመረጣል።

Apply for this Job

How to apply

How to Apply

ማመልከቻ መረጃ

አመልካቾች የስራ ልምድና ማስረጃችሁን በመያዝ እስከ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በኢሜል አድራሻ

[email protected]

መላክ ትችላላችሁ። ወይም ከውንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ በሚገኘው ንብ ከረሜላ ፋብሪካ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል ማመልከት ይቻላል።

ማስታወሻ

አመልካቾች ድርጅቱ በሚገኝበት አቅራቢያ የሚኖሩ ቢሆኑ ይመረጣል።

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙