New Agent mode

ሲኒየር ሂሳብ ክፍል (Senior Accountant)

Requirnment

Job Requirement

የትምህርት መስፈርት: በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም ተዛማች ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ከዚያ በላይ የተመረቀ/የተመረቀች (Peachtree በቂ ልምድ ያለው/ያላተ)

የሥራ ልምድ: 4 አመት

ደመወዝ: በስምምነት

How to Apply

ማሳሰቢያ፡-

አመልካቾች ለማመልከት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እንዲሁም የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ስካን በማድረግ በዚህ ቴሌግራም ቻናል Rudo pharma (0926-638837) ላይ በማያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ከተጠቀሰው ሙያ ውጭ የሆነ አገልግሎት ማስረጃ ለዚህ ውድድር የሚያዝ አይሆንም፡፡

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

የመመዝገቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ አመልካቾች በተራ ቁጥር 1 በተገለፀው ቴሌግራም ቻናል ላይ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡ ሀያት ክቡር ደመና አካባቢ ወረዳ 02 ሩዶ ፋርማ ቢሮ

ስልክ፡- 0116-398145

SHARE THIS JOB

How to apply

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙