Job Requirement
የትምህርት መስፈርት: ቢ.ኤ.ዲግሪ በፋርማሲስ ወይም በምግብ ወይም በማርኬቲንግ ወይም በማኔጅመንትና በተመሳሳይ የትምህርተት ዘርፍ በድግሪ የተመረቀ/የተመረቀች ወይም በፋርማሲ፣ የተመረቀ/የተመረቀች
የሥራ ልምድ: 4 አመት
ብዛት: 3
ደመወዝ: በስምምነት
How to Apply
ማሳሰቢያ፡-
አመልካቾች ለማመልከት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እንዲሁም የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ስካን በማድረግ በዚህ ቴሌግራም ቻናል Rudo pharma (0926-638837) ላይ በማያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ከተጠቀሰው ሙያ ውጭ የሆነ አገልግሎት ማስረጃ ለዚህ ውድድር የሚያዝ አይሆንም፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
የመመዝገቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ አመልካቾች በተራ ቁጥር 1 በተገለፀው ቴሌግራም ቻናል ላይ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ፡ ሀያት ክቡር ደመና አካባቢ ወረዳ 02 ሩዶ ፋርማ ቢሮ
ስልክ፡- 0116-398145
SHARE THIS JOB