Job Requirement
የትምህርት መስፈርት: በአካውንቲንግ ወይም ኦዲቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
የሥራ ልምድ: 2 አመት
ደመወዝ: በስምምነት
How to Apply
ማሳሰቢያ፡-
አመልካቾች ለማመልከት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እንዲሁም የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ስካን በማድረግ በዚህ ቴሌግራም ቻናል Rudo pharma (0926-638837) ላይ በማያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ከተጠቀሰው ሙያ ውጭ የሆነ አገልግሎት ማስረጃ ለዚህ ውድድር የሚያዝ አይሆንም፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
የመመዝገቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ አመልካቾች በተራ ቁጥር 1 በተገለፀው ቴሌግራም ቻናል ላይ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ፡ ሀያት ክቡር ደመና አካባቢ ወረዳ 02 ሩዶ ፋርማ ቢሮ
ስልክ፡- 0116-398145
SHARE THIS JOB