Job Requirement
የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ ፡ በተመሳሳይ የስራ መስክ ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ
ልዩ ችሎታ
የኮምፒውተር ኦፊስ ሶፍትዌር፤ ኢሜል አጠቃቀም፤ እና መረጃ አደረጃጀት ስራዎችን ማከናወን የሚያስችል በቂ ክህሎት ያለው/ያላት
የሚፈለገው ሰው ብዛት ፡ አንድ
ደሞዝ ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ
How to Apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ የድርጅቱ ጽ/ቤት በስራ ሰአት የስራ ልምዳችሁንና የትምህርት ማስረጃችሁን /ከማይመለስ ኮፒ ጋር/፣ ማመልከቻ እና ካሪኩለም ቪቴ (ሲቪ) ጋር ይዛችሁ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡ ቦሌ መድሐኒዓለም ሊንጎ ታወር ሰባተኛ ፎቅ – (ሸገር ሕንጻ ፊት ለፊት – ኤድና ሞል አደባባይ አካባቢ)
ስልክ፡ 0116 672189/ 0975 080808
SHARE THIS JOB