New from cv 2 cv

desktop_windows Job offer

Title ሃይድሮጅን ፔ/ኦክሳይድ ፕላንት ኦግዘለሪና ዩትሊቲ ኦፕሬተር II
Company Melka Awash Farmers Cooperative Union
Requirnment የትምህርት ዓይነት:  ጄኔራል መካኒክ የትምህርት ደረጃ: ሌቭል 4 የሥራ ልምድ:  4 ዓመት ደመወዝ:  5,335.00
Experiance required (years) 4
How to apply ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አዋሽ መልካሳ በሚገኘው የፋብሪካው ዋና መሥሪያ ቤት የማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በፐርሶኔል ሪከርድ ቢሮ ቀርባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በሌቭል የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ሰርተፍኬት ተያይዞ ካልቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ SHARE THIS JOB
Place of work Addis Ababa
Employment type Full Time
Email
Phone number
Apply before Wednesday, September 11, 2024
Compensation 4000 Br ~ 6.000 Br
Post date Thursday, September 5, 2024
Quick Apply not applicable
more information Source

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙