New Agent mode

Requirnment

Job Requirement

የትምህርት ደረጃ: 8ኛ ክፍል እና ቢያንስ 2 ዓመት (ሕዝብ 1 ወይም 2) መንጃ ፍቃድ የሥራ ልምድ

የስራ ደረጃ: 7

ደመወዝ: በኮርፖሬሽኑ ስኬል መሰረት፡፡

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

How to Apply

ማሳሰቢያ፦

የምዝገባ ቀናት ይህ ማስታወቂያ  ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ብቻ ይሆናል፡፡

ምዝገባ የሚከናወን በ https://forms.gle/vk97d67gveGG1Hpe9 ሊክን በመጠቀም ብቻ ይሆናል፡፡

ከግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚያረጋግጥ መሆን ይኖርበታል፡፡

አመልካቾች ሕጋዊ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል።

ኢሜል- WWW.ethioipianitpark.et

ስልክ ቁጥር +251-994 666633

SHARE THIS JOB

How to apply

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙