Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: ባችለር ዲግሪ/ሁለተኛ ዲግሪ በተዛማጅ የሥራ መስክ 4/2 ዓመታት
የስራ ደረጃ: 13
ደመወዝ: በኮርፖሬሽኑ ስኬል መሰረት፡፡
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
How to Apply
ማሳሰቢያ፦
የምዝገባ ቀናት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ብቻ ይሆናል፡፡
ምዝገባ የሚከናወን በ https://forms.gle/vk97d67gveGG1Hpe9 ሊክን በመጠቀም ብቻ ይሆናል፡፡
ከግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚያረጋግጥ መሆን ይኖርበታል፡፡
አመልካቾች ሕጋዊ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል።
ኢሜል- WWW.ethioipianitpark.et
ስልክ ቁጥር +251-994 666633
SHARE THIS JOB