Title |
ኤሌክትርሺያን |
Company |
Defense Construction Materials Production |
Requirnment |
ተፈላጊ የትምህረት ደረጃ : በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ የትምህርትመስክ ከፍተኛ ዲፕሎማ በቴክንክና ሙያ ትምህርት እና ስላጠና ተቋም በደረጃ 4 ሰርተፍኬት ያለው/ላት እና ዲፕሎማ
የሥራ ልምድ: 2/4 በሙያው አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ብዛት: 2
የሥራ ቦታ: ለዋናው መ/ቤት
How to Apply
ከላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾቸ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 ተከታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማልከቻችሁንና የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ቃሊቲ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት መምሪያ በግንባር ቀርባችሁ መመዝገብ የማትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
ስልክ ቁጥር ፡- 0114-35-21-48/49/50/51
SHARE THIS JOB |
Experiance required (years) |
2 |
How to apply |
Job Requirement
ተፈላጊ የትምህረት ደረጃ : በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ የትምህርትመስክ ከፍተኛ ዲፕሎማ በቴክንክና ሙያ ትምህርት እና ስላጠና ተቋም በደረጃ 4 ሰርተፍኬት ያለው/ላት እና ዲፕሎማ
የሥራ ልምድ: 2/4 በሙያው አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ብዛት: 2
የሥራ ቦታ: ለዋናው መ/ቤት
How to Apply
ከላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾቸ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 ተከታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማልከቻችሁንና የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ቃሊቲ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት መምሪያ በግንባር ቀርባችሁ መመዝገብ የማትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
ስልክ ቁጥር ፡- 0114-35-21-48/49/50/51
SHARE THIS JOB
|
Place of work |
Addis Ababa |
Employment type |
Full Time |
Email |
|
Phone number |
|
Apply before |
Thursday, September 28, 2023 |
Compensation |
As per Company Scale |
Post date |
Tuesday, September 19, 2023 |
Quick Apply |
not applicable |
more information |
Source |