Back to all opportunities
GeezJobs (Recruitment Department)
Verified
Sales
Addis Ababa - ethiopia
full-time
permanent
Posted
4 hours ago
Experience
3 Years
Salary
10,000 ETB + Commission
Deadline
Oct. 10, 2026 (11 days left)
የሥራ ኃላፊነቶች (Duties & Responsibilities)
የኩባንያውን የግንባታ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ለደንበኞች ማስተዋወቅ።
አዳዲስ ደንበኞችን፣ የግንባታ ፕሮጀክቶችንና የገበያ ዕድሎችን መለየት።
ከኮንትራክተሮች፣ ከኢንጂነሮች፣ ከአርክቴክቶች፣ ከዲዛይነሮች እና ከግንባታ ዕቃ አቅራቢዎች ጋር ጥሩ የሥራ ግንኙነት መፍጠርና ማስቀጠል።
የምርቶችን ጥራት፣ ቴክኒካዊ ባህሪያት፣ ጥቅሞችና አጠቃቀሞች ለደንበኞች በግልጽ ማብራራት።
የደንበኞችን ፍላጎት በመረዳት ተገቢውን የምርት መፍትሔ ማቅረብ።
የደንበኞችን ጥያቄ፣ አስተያየትና ቅሬታ በፍጥነት መቀበልና መከታተል።
የሽያጭ ሂደትን ከመጀመሪያ የደንበኛ ግንኙነት እስከ ትዕዛዝና ክፍያ ድረስ መከታተል።
የገበያ ሁኔታን፣ የተወዳዳሪዎችን ምርትና ዋጋ እና የደንበኞችን ፍላጎት መከታተል።
የደንበኞችን መረጃና የሽያጭ እድሎችን በሥርዓት መመዝገብና ማዘመን።
የድርጅቱን የሽያጭና የማርኬቲንግ ስትራቴጂ ለመተግበር አስተዋጽኦ ማድረግ።
የትምህርት መስፈርት
በሲቪል ኢንጂነሪንግ፣ በኮንስትራክሽን፣ በማርኬቲንግ፣ በሽያጭ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች።
የሥራ ልምድ (Experience)
በማርኬቲንግ፣ በሽያጭ፣ በግንባታ ዕቃዎች ማስተዋወቅ ወይም በተዛማጅ የሥራ መስክ
ከ1–3 ዓመት የሥራ ልምድ
ያለው/ያላት።
በግንባታ ዕቃዎች ሽያጭ ወይም ማስተዋወቅ ልምድ ያለው/ያላት እንደ ተጨማሪ ጥቅም ይቆጠራል።
How to Apply
Interested and Qualified applicants are invited to send their application CV by Email:
Email Subject line "
Sales
"
Apply for this Job