ስለ ድርጅቱ፦ድርጅታችን በቴክኖሎጂ እና ሶፍትዌር ልማት ዘርፍ የተሰማራ ሲሆን፣ የደንበኞቻችንን የሥራ እንቅስቃሴ የሚያቀሉ የቴክኖሎጂ መፍትሔዎችን ያቀርባል።የሥራው አጠቃላይ ዓላማ፦በቀጥታ በመስክ ላይ በመገኘት (On-the-ground) አዳዲስ ደንበኞችን መፈለግ፣ የድርጅታችንን የሶፍትዌር ምርቶችና አገልግሎቶች ማስተዋወቅ እና ምርቶችን በአካል በመገናኘት መሸጥ።አዳዲስ ደንበኞች ሊሆኑ የሚችሉ ተቋማትን እና ግለሰቦችን በአካል በመጎብኘት የሶፍትዌር መፍትሔዎቻችንን ማስተዋወቅ።ከደንበኞች ጋር በመገናኘት ፍላጎታቸውን መረዳት እና የድርጅቱ የቴክኖሎጂና ሶፍትዌር መፍትሔ ማቅረብ።ስለ ድርጅቱ የሶፍትዌር ምርቶች ግልጽ የሆነ ማብራሪያ እና ገለጻ (Presentation) መስጠት።የሽያጭ ግቦችን ለማሳካት ዕለታዊ እና ሳምንታዊ የመስክ ጉብኝቶችን ማድረግ እና አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት።ከደንበኞች ጋር መልካም እና ዘላቂ የሥራ ግንኙነት መፍጠር እና መጠበቅ።የመስክ ውሎዎችን እና የሽያጭ እንቅስቃሴዎችን የሚያሳይ መደበኛ ሪፖርት ማቅረብ።አዳዲስ ደንበኞች ሊሆኑ የሚችሉ ተቋማትን እና ግለሰቦችን በአካል በመጎብኘት የሶፍትዌር መፍትሔዎቻችንን ማስተዋወቅ።ከደንበኞች ጋር በመገናኘት ፍላጎታቸውን መረዳት እና የድርጅቱ የቴክኖሎጂና ሶፍትዌር መፍትሔ ማቅረብ።ስለ ድርጅቱ የሶፍትዌር ምርቶች ግልጽ የሆነ ማብራሪያ እና ገለጻ (Presentation) መስጠት።የሽያጭ ግቦችን ለማሳካት ዕለታዊ እና ሳምንታዊ የመስክ ጉብኝቶችን ማድረግ እና አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት።ከደንበኞች ጋር መልካም እና ዘላቂ የሥራ ግንኙነት መፍጠር እና መጠበቅ።የመስክ ውሎዎችን እና የሽያጭ እንቅስቃሴዎችን የሚያሳይ መደበኛ ሪፖርት ማቅረብ።
New Agent mode
የቴክኖሎጂ እና ሶፍትዌር ሽያጭ ተወካይ (Junior Software Sales Representative)
Barbaachisaa
Akkamitti iyyadha
ስለ ድርጅቱ፦ ድርጅታችን በቴክኖሎጂ እና ሶፍትዌር ልማት ዘርፍ የተሰማራ ሲሆን፣ የደንበኞቻችንን የሥራ እንቅስቃሴ የሚያቀሉ የቴክኖሎጂ መፍትሔዎችን ያቀርባል። የሥራው አጠቃላይ ዓላማ፦ በቀጥታ በመስክ ላይ በመገኘት (On-the-ground) አዳዲስ ደንበኞችን መፈለግ፣ የድርጅታችንን የሶፍትዌር ምርቶችና አገልግሎቶች ማስተዋወቅ እና ምርቶችን በአካል በመገናኘት መሸጥ። ዋና ዋና ተግባራት እና ኃላፊነቶች፦ አዳዲስ ደንበኞች ሊሆኑ የሚችሉ ተቋማትን እና ግለሰቦችን በአካል በመጎብኘት የሶፍትዌር መፍትሔዎቻችንን ማስተዋወቅ። ከደንበኞች ጋር በመገናኘት ፍላጎታቸውን መረዳት እና የድርጅቱ የቴክኖሎጂና ሶፍትዌር መፍትሔ ማቅረብ። ስለ ድርጅቱ የሶፍትዌር ምርቶች ግልጽ የሆነ ማብራሪያ እና ገለጻ (Presentation) መስጠት። የሽያጭ ግቦችን ለማሳካት ዕለታዊ እና ሳምንታዊ የመስክ ጉብኝቶችን ማድረግ እና አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት። ከደንበኞች ጋር መልካም እና ዘላቂ የሥራ ግንኙነት መፍጠር እና መጠበቅ። የመስክ ውሎዎችን እና የሽያጭ እንቅስቃሴዎችን የሚያሳይ መደበኛ ሪፖርት ማቅረብ።