የጠርሙስ ቢራ ማቀዝቀዣዎች ( ) ገጠማና ጥገና ባለሙያ

የሥራ መግለጫ

About the Job

ማግነስ ግሩፕ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ለሄኒከን ኢትዮጵያ የድራፍትና የጠርሙስ ቢራ ምርቶች ማቀዝቀዣና መቅጃነት የሚጠቀማቸው መሳሪያዎች የመትከል፣ የማጽዳት፣ የመጠገን እና የመንከባከብ ስራዎችን እየሰጠ ያለ ድርጅት ነው። በዚህም በዕውቀትና በስነምግባር በተካኑ ቴክኒሻኖቹ ሃላፊነታቸውን በተቀላጠፈ ሁኔታ በመወጣትና የሄኒከንን የጥራት ደረጃዎችን በመጠበቅ በተመደበበት በአዲስ አበባና አጎራባች ከተሞች እና በሰሜን ክልሎች የቢራ ምርቶቹ የጥራት ደረጃ፣ ንጽህና እና መሳሪያዎቹ በትክክል መስራታቸውን ያረጋግጣል።

ድርጅታችን ማግነስ ግሩፕ ኃ. የተ. የግ. ማህበር ከዚህ ቀጥሎ ለተጠቀሰው ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቶቹን የምታሟሉ ሰራተኞች ከታች በተገለፀው አድራሻ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል  አስፈላጊውን መረጃ በማያያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ብዛት

፦ 4

ስራ ቦታ

፦ አዲስ አበባ፣ ጊንጪ፣ ምንጃር፣ ሸኖ፣ ደሴ፣ ቆቦ፣ ኮሶበር፣ ባህርዳር እና መቀሌ ናቸው፡፡

About You

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

፦ ዲፕሎማ በማቀዝቀዣዎች ጥገና እና ገጠማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ወይም ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ወይም ሌሎች ተዛማጅ መስኮች፤

ተፈላጊ የስራ ልምድና ችሎታ

፦ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በተዛማጅ መስኮች የስራ ልምድ ያለው፤ የንግድ ማቀዝቀዣዎችን ሁኔታ በደንብ መረዳት የሚችልና በቀላሉ የቴክኒክ ችግሮችን መፍታት የሚችል፤

Requirement Skill

Decision-making skills

Communication

Attention to detail

Analytical thinking and problem-solving skills.

እንዴት ማመልከት ይቻላል

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቦሌ ቸሩ መድሃኒአለም ስጋ ቤት ፊትለፊት ባለው ላኪ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁርት 401 በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ ቀርባችሁ  ወይም በኢሜል አድራሻ

[email protected]

ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

ያመልክቱ
An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙