የድራፍት ቢራ መቅጃ ማሽን ፅዳትና ቀላል ጥገና ባለሙያ

Job Description

About the Job

ማግነስ ግሩፕ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ለሄኒከን ኢትዮጵያ የድራፍትና የጠርሙስ ቢራ ምርቶች ማቀዝቀዣና መቅጃነት የሚጠቀማቸው መሳሪያዎች የመትከል፣ የማጽዳት፣ የመጠገን እና የመንከባከብ ስራዎችን እየሰጠ ያለ ድርጅት ነው። በዚህም በዕውቀትና በስነምግባር በተካኑ ቴክኒሻኖቹ ሃላፊነታቸውን በተቀላጠፈ ሁኔታ በመወጣትና የሄኒከንን የጥራት ደረጃዎችን በመጠበቅ በተመደበበት በአዲስ አበባና አጎራባች ከተሞች እና በሰሜን ክልሎች የቢራ ምርቶቹ የጥራት ደረጃ፣ ንጽህና እና መሳሪያዎቹ በትክክል መስራታቸውን ያረጋግጣል።

ድርጅታችን ማግነስ ግሩፕ ኃ. የተ. የግ. ማህበር ከዚህ ቀጥሎ ለተጠቀሰው ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቶቹን የምታሟሉ ሰራተኞች ከታች በተገለፀው አድራሻ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል  አስፈላጊውን መረጃ በማያያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ብዛት

፦ 11

ስራ ቦታ

፦ አዲስ አበባ፣ ጊንጪ፣ ምንጃር፣ ሸኖ፣ ደሴ፣ ቆቦ፣ ኮሶበር፣ ባህርዳር እና መቀሌ ናቸው፡፡

About You

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦

በማቀዝቀዣዎችና ኤልክትሮኒክስ ጥገና፣ ገጠማና ጽዳት ሰርተፍኬት ያለው፤

ተፈላጊ የስራ ልምድና ችሎታ

፦ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በተዛማጅ መስኮች ላይ የስራ ልምድ ያለው፤ በድራፍት ማሽን ጽዳት ሙያ ላይ ልምድ ያለው፤

Requirement Skill

Decision-making skills

Communication

Attention to detail

Analytical thinking and problem-solving skills.

How to apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቦሌ ቸሩ መድሃኒአለም ስጋ ቤት ፊትለፊት ባለው ላኪ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁርት 401 በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ ቀርባችሁ  ወይም በኢሜል አድራሻ

[email protected]

ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

Apply
An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙