Back to all opportunities
Shemmatex
Verified
TikTok live ልብስ አስተዋዋቂ
Addis Ababa - ethiopia
full-time
permanent
Posted
1 week ago
Experience
1 + Years
Salary
10,000-25,000 ETB
Deadline
Nov. 24, 2026 (6 days left)
የስራ መግለጫ
በSocial media በተለይም በTikTok Live አልባሳቶችን የሚያስተዋውቅ ጠንካራ፣ ቀልጣፋና ትጉህ ሰራተኛ እንፈልጋለን።
የስራ ሰዓት
መግቢያ፡ 3:30
መውጫ፡ 2:00 ሰዓት
የስራ ቦታ
መገናኛ
የስራ መስፈርቶች
ጠንካራ፣ ቀልጣፋና ትጉህ መሆን።
ተያዥ ያለው።
ከመንግስት መስሪያ ቤት ወይም ከባንክ የዋስ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል ሰራተኛ ነው የምንፈልገው።
ደመወዝ
ደሞዝ መነሻው 10,000 ብር ሲሆን Live አስተዋውቀው በሸጡት ልክ እስከ 25,000 ብር ይደርሳል።
Apply for this Job