Back to all opportunities
Shemmatex
Verified
የሽያጭ ሰራተኛ
Addis Ababa - ethiopia
full-time
permanent
Posted
1 week ago
Experience
1+ Years
Salary
8000-13000
Deadline
Nov. 24, 2026 (6 days left)
ስለ ድርጅቱ
ሸማቴክስ የወንድ አልባሳት መሸጫ ነው። በSocial media አልባሳቶቻችንን ስለምናስተዋውቅ ሰፊ እንቅስቃሴ ያለበት ነው። በመሆኑም ጠንካራ፣ ቀልጣፋና ትጉህ ሰራተኛ እንፈልጋለን።
የስራ ሰዓት
መግቢያ፡ 3:30
መውጫ፡ 2:00 ሰዓት
የስራ ቦታ
ለጊዜው 4 ቅርንጫፎች አሉን። በመሆኑም መገናኛ፣ ሜክሲኮ እና ጀሞ አቅራቢያ ያላችሁ ልታገኙን ትችላላችሁ።
የስራ መስፈርቶች
ጠንካራ፣ ቀልጣፋና ትጉህ መሆን።
ተያያዥ ያለው።
ከመንግስት ወይም ከባንክ ሰራተኛ መስሪያ ቤት የዋስ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል።
ኢንጅነሪንግ የጨረሱ አመልካቾች ይበረታታሉ።
Apply for this Job