Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: 8/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
የስራ ልምድ: የህዝብ 1የመንጃ ፈቃድ ያለው እና 4/3 ሁለት ዓመት የስራ ልምድ ያለው
ጾታ: ወንድ
ደመወዝ: በድርጅቱ የደመወዝ እስኬል መሰረት እንዲሁም ድርጅቱ የሰርቨስ አገልግሎት አለው
የስራ ቦታ: መካኒሳ
How to Apply
የስራ መደቡን ተፈላጊ ችሎታ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ በዋናው መ/ቤት የሰው/ኃ/አስ/ጠቅ/አገ/መምሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ
አዲስ አበባ ጀርመን አደባባይ አካባቢ መካኒሳ ምስራቀ ጸሃይ ቅ/ገብርኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ሕንጻ 2ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 201
ስልክ ቁጥር 0912160498
SHARE THIS JOB