New Agent mode

ሲኒየር የሰው ሀብት ባለሙያ

Requirnment

Job Requirement

የትምህርት ደረጃ:  ቢኤ ዲግሪ በማኔጅመንት በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በሰው ኃብት አስተዳደር

የስራ ልምድ: 2ዓመት በሙያው ያገለገለና በቂ የኮምፒተር ችሎታ ያለው

ደመወዝ: በድርጅቱ የደመወዝ እስኬል መሰረት እንዲሁም ድርጅቱ የሰርቨስ አገልግሎት አለው

የስራ ቦታ: መካኒሳ

How to Apply

የስራ መደቡን ተፈላጊ ችሎታ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ በዋናው መ/ቤት የሰው/ኃ/አስ/ጠቅ/አገ/መምሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ

አዲስ አበባ ጀርመን አደባባይ አካባቢ መካኒሳ ምስራቀ ጸሃይ ቅ/ገብርኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ሕንጻ 2ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 201

ስልክ ቁጥር 0912160498

SHARE THIS JOB

How to apply

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙