Job Requirement
ተፈላጊ ችሎታ: ከታወቁ ዩኒቨርስቲ/ ኮሌጅ በማርኬቲንግ ድግሪ የተመረቀ/ች ከላይ በተገለፀው ሥራ ዘርፍ ላይ 2 ዓመት ከዚያ በላይ ልምድ ያለው
ብዛት: 2
ደመወዝ: በስምምነት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
ከላይ የተጠቀሱት መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ12 ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ፓስተር መድሐኒአለም1ኛ ደረጃ ት/ቤት ፊት ለፊት በአካል ወይም በኢሜል አድራሻ ማሳወቅ ትችላላችሁ [email protected]/Tadess [email protected]
0948240799/0913013679
SHARE THIS JOB