Job Requirement
የትምህርት ደረጃ : በፊዚክስ የመጀመሪያ ዲግሪ
የሥራ ልምድ : ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ
የሰው ኃይል ብዛት : 1
ደመወዝ : በድርጅቱ ስኬል መሠረት
የሥራ ቦታ : አልፋ ቀራኒዮ ት/ቤት /አለም ባንክ
How to Apply
ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት 4ኪሎ ወ.ወ.ክ.ማ አጠገብ በሚገኘው አልፋ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ የሰው ሐብትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር-107 በአካል እየቀረባችሁ የማይመለስ ኮፒ እና ዋናውን ማስረጃ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር : 011-4 66-92-12
SHARE THIS JOB