New Agent mode

ለ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ኬሚስትሪ መምህር

Requirnment

Job Requirement

የትምህርት ደረጃ : በኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ

የሥራ ልምድ : ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ

የሰው ኃይል ብዛት : 1

ደመወዝ : በድርጅቱ ስኬል መሠረት

የሥራ ቦታ : አልፋ ቀራኒዮ ት/ቤት /አለም ባንክ

How to Apply

ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት 4ኪሎ ወ.ወ.ክ.ማ አጠገብ በሚገኘው አልፋ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ የሰው ሐብትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር-107 በአካል እየቀረባችሁ የማይመለስ ኮፒ እና ዋናውን ማስረጃ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር : 011-4 66-92-12

SHARE THIS JOB

How to apply

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙