New Agent mode
This posting is no longer accepting applications.

ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን

Expired

Requirnment

Job Requirement

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በኤሌክትሪካል ምህንድስና በድግሪ/ዲፕሎማ የተመረቀ/ች የስራ ልምድ ከተመሳሳይ ቆዳ ፋብሪካ በተለያዩ የኤሌክትሪሽያን የስራ መደቦች ላይ ቢያንስ 2/4 ዓመትና በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

ደመወዝ: በስምምነት

የስራ ቦታ:  ባህርዳር

How to Apply

የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ ከስር ባለው አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የመመዝገቢያ ቦታ: ባህር ዳር አንበሳ ቆዳ ፋብሪካ ጎርደማ ት/ቤት እልፍ ብሎ ወደ ዕግር በር ማርያም ቤተ ክርስቲያን መግቢያ መንገድ ባለው የአንበሳ ቆዳ ፋብሪካ ግቢ ውስጥ አስተዳደር ፀሐፊ ቢሮ፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 0114-71-54-54 ወይም 0114-71-69-97 ወይም በኢሜል አድራሻችን [email protected]

SHARE THIS JOB

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙