Back to all opportunities
Consultancy Company
Verified
Secretary (ሴክሬታሪ / የቢሮ ረዳት)
Mekanisa, Addis Ababa - ethiopia
full-time
permanent
Posted
7 hours ago
Experience
0-2 years
Salary
Negotiable
Deadline
Oct. 31, 2026 (28 days left)
የስራ መደብ፦
ሴክሬታሪ / የቢሮ ረዳት
በየቀኑ በቢሮ ስራዎች ላይ የምታግዝ ታማኝ፣ ተግባቢ እና ኃላፊነት የሚሰማት ሴክሬታሪ / የቢሮ ረዳት እየፈለግን ነው።
የሚፈለጉ መስፈርቶች፦
ከኮሌጅ ወይም ዩኒቨርሲቲ የተመረቀች መሆን።
በመካኒሳ አካባቢ የምትኖር መሆን።
የቢሮ ስራ ለመስራት ፍላጎት ያላት።
ታማኝነት፣ ሥነ-ምግባር እና ኃላፊነት ያላት።
ከሰዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ መግባባት የምትችል።
የኮምፒዩተር እና የMicrosoft Office መሠረታዊ እውቀት ያላት።
የጊዜ አጠባበቅ እና የስራ ሚስጥር ጥበቃ የምትችል።
የስራ ዋና ተግባራት፦
የቀን ተዕለት የቢሮ ስራዎችን ማስተባበር።
ሰነዶችን መዘጋጀት፣ መደራጀት እና መመዝገብ።
ስልክ ጥሪዎችን እና መልዕክቶችን መቀበል።
የቀጠሮዎችን እና የዕለት ተዕለት ስራዎችን መከታተል።
በአስፈላጊ የቢሮ ስራዎች ላይ እገዛ ማድረግ።
የስራ ቦታ፦
መካኒሳ አካባቢ
የስራ ሰዓት፦
በሣምንት 5 ቀን
How to Apply
ፍላጎት ያላቹ እጩዎች የCV ማመልከችሁን በኢሜይል፦
በመላክ ማመልከት ትችላላቹ።
Apply for this Job