Ibsa hojii

About the Job

ውጤታማ የማርኬቲንግና የሽያጭ ስትራቴጂዎችን ማዘጋጀትና በተግባር ላይ ማዋል።

በብረታ ብረት ላይ (RHS,SHS,CHS,Re-Bar,Flat-Bar,Sheet metal,Angle-Iron,) እና scaffolding ላይ በቂ እውቀት ያለው፡፡

የማርኬቲንግና ሽያጭ ቡድኑን ዕለታዊ ተግባራት መቆጣጠርና ማስተባበር።

አዳዲስ የንግድ ዕድሎችንና ሊሆኑ የሚችሉ ደንበኞችን መለየት።

ከደንበኞች ጋር ጠንካራና ዘላቂ ግንኙነት መፍጠርና ማስቀጠል።

የሽያጭ አፈጻጸምን መከታተልና ወቅታዊ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት እና ማቅረብ።

እለታዊ፣ ሳምንታ፣ ወራዊ እንዲሁም አመታዊ የሽያጭ ግቦችን ማሳካትና ለድርጅቱ ዕድገት አስተዋጽኦ ማድረግ።

About You

የትምህርት ደረጃ፡

በ መካኒካል ኢንጂነሪን ወይም በማንኛውም ኢንጂነሪንግ  የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት።ወይም ከኢንጂነሪነግ ተመጣጣኝ የሆነ ልምድ ያለው/ላት

*

የስራ ልምድ፡

ቢያንስ [2] ዓመት እና ከዚያ በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ።

*(በኮንስትራክሽን፣ በኢንጂነሪንግ ዘርፍ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ ላይ የሰራ/ች ቢሆን/ብትሆን ይመረጣል)።

የሚፈለገው ብዛት፡ [3]

ተፈላጊ ክህሎቶች

ጠንካራ የግንኙነት፣ የድርድርና ከሰዎች ጋር የመሥራት ክህሎት።

ከፍተኛ የዕቅድ ማውጣት፣ የማደራጀትና ችግር የመፍታት ችሎታ።

በጫና ውስጥ የመሥራትና የተቀመጡ ግቦችን የማሳካት ችሎታ።

Requirement Skill

ability to build lasting relationships

  • Creativity
  • Strong coordination and networking skills

Ability to manage many requests at once.

Ability to coordinate multiple tasks and work under pressure.

Ability to multitask and prioritize effectively.

ability to build strong working relationships

Desired Skill

ability to build lasting relationships

  • Creativity

Ability to deliver quality work within deadlines

Ability to coordinate multiple tasks and work under pressure.

ability to build strong working relationships

Akkamitti iyyadha

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ [7] የስራ ቀናት ውስጥ፣ የተሻሻለ (CV)፣ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በማያያዝ ከታች ባለው ኢሜይል ማመልከት ትችላላችሁ።

*

ኢሜይል፡

[email protected]

]

*

ስልክ ቁጥር፡

09 11 51 83 36፣ 09 50 11 11 10

*

አድራሻ፡

(አዲስ አበባ ሀይሌ ጋርመንት ኢንዱስተሪል ዞን)

ኤ እና ም ኢንጂነሪንግ (A &M Engineering)

Iyyadhu
An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙