Driver I for North Addis District Office

የሥራ መግለጫ

About the Job

Driver I for North Addis District Office

Vacancy Details

Vacancy Number: DB_EX/NAD/010/26

Vacancy Posting End Date: 22/10/2026

ሥራው በአጠቃላይ

መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ

About You

ትምህርት እና የሙያ ዝግጅት

በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 በአውቶ ሜካኒክ/ በኦቶሞቲቭ ቶክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች

ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት

የስራ ልምድ

ሁለት (2) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

ተግባር እና ሃላፊነቶች

ሥነ ሥርዓቶች/ ተገዢ ይሆናል/ትሆናለች፡፡

የክልሉ ትራንስፖርት መገናኛ ቢሮ በሚፈቅደው ህጋዊ መንገድ የሚፈድለትን ተሽከርካሪ ብቻ ያሽከረክራል/ታሽከረክራለች፡፡

መኪናውን በንጽህና በመጠበቅ ለሥራ ብቁ ያደርጋል/ታደርጋለች፡፡

አነስተኛ ጥገናዎችን ያከናውናል/ታከናውናለች ይህም ስፓርክ ፕላጎችን ማጽዳት፣ ካርቦሬተርን ማስተካከልና አንዳንድ የተበላሹ ቦታዎችን መጠገንንና የመሳሰሉትን ያከናውናል/ ታከናውናለች፡፡

ሾፌር ፋሲሊቲስ ማናጅመንት II ለጠቅላላ አገልግሎት ሃላፊ መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ የመኪና ነጂ ደረጃ አንድ የሚከተሉትን ዝርዝር ስራዎች በኃላፊነት ያከናውናል/ታከናውናለች፡፡

የድርጅቱን የአገልግሎት /ሰርቪስ/ መኪናዎችንም ሆነ ሌሎች የባንኩን መኪናዎች በሚመለከተው ባለስልጣን ወይንም አለቃ በታዘዘ/ች ጊዜ አስፈላጊውን የመኪና ማሽከርከር አገልግሎት ይሰጣል/ትሰጣለች፡፡

ደብዳቤዎችን፣ መልዕክቶችንና ሌሎች ዕቃዎን በታዘዘ/ች ጊዜ ከቦታ ቦታ በየቀኑ የሚሄደውን/የምትሄደውን የኪሎ ሜትር ርቀት ይመዘግባል/ትመዘግባለች፡፡

የቀን ተቀን ሥራውን/ዋን ከመጀመሩ/ሩዋ በፊት የተሽከርካሪውን መኪና ዝግጁነት ማረጋገጥ የሚኖርበት/ባት ሲሆን ይህም የመኪናውን ዘይት፣ የውሃ መጠን፣ የፍሬን ደህንነት፣ የተለያዩ መብራቶችንና የመሳሰሉትን ይፈትሻል/ትፈትሻለች፡፡ ሽከርካሪው ሁልጊዜ በጥሩ ሁኔታ ላይ መሆኑን ያረጋግጣል፡፡

ተገቢውን ጥንቃቄም አደጋዎችና ያልተለመዱ አጋጣሚዎች ሲከሰቱ ሁኔታውን ለሚመለከታቸው ባለስልጣኖች እና ለቅርብ አለቃው/ዋ በፍጥነት ያሳውቃል/ታሳውቃለች፡፡ መኪናው ጋራጅ በሚገባበት ጊዜ የጥገና ሥራዎችን በመከታተል ተገቢው ጥገና በአጥጋቢና በሚፈለገው ደረጃ መከናወኑን ያረጋግጣል/ታረጋግጣለች፡፡

መኪናውን በሚያሽከረክርበት/ በምታሽከረክርበት ጊዜ ሁሉ ለሁሉም የትራፊክ መመሪያዎች/የመንገድ ላይ ሥነ ሥርዓቶች/ ተገዢ ይሆናል/ትሆናለች፡፡ የክልሉ ትራንስፖርት መገናኛ ቢሮ በሚፈቅደው ህጋዊ መንገድ የሚፈድለትን

ተሽከርካሪ ብቻ መኪናውን በንጽህና በመጠበቅ ለሥራ ብቁ ያደርጋል/ታደርጋለች፡፡

አነስተኛ ጥገናዎችን ያከናውናል/ታከናውናለች ይህም ስፓርክ ፕላጎችን ማጽዳት፣ ካርቦሬተርን ማስተካከልና አንዳንድ የተበላሹ ቦታዎችን መጠገንንና የመሳሰሉትን ያከናውናል/ ታከናውናለች፡፡

የባንኩን ሥራዎች ለማከናወን የተረከባቸውን/የተረከበቻቸውን ዕቃዎችና መሳሪያዎች በጥሩ ሁኔታ በመያዝ በአግባቡ ይጠቀምባቸዋል/ትጠቀምባቸዋለች፡፡

ከጊዜ ወደ ጊዜ የቅርብ አለቃው/ዋ በሚያዘው መሠረት ሌሎች ተግባሮችን ያከናውናል/ታከናውናለች:

የሥራ ቦታ

ዳሽን ባንክ ሰሜን አዲስ ቀጠና

Requirement Skill

automotive

እንዴት ማመልከት ይቻላል

How To Apply

How To Apply

https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=2420&company=dashenbank

For Any Enquiry or Support Request

0111267937/ 0111267099

Connect With Us For Updated News and Job Openings

Career Site: Career Opportunities

Telegram:

https://t.me/DashenBankEthiopia

LinkedIn:

https://www.linkedin.com/company/dashen-bank-official-page

Facebook:

https://www.facebook.com/DashenBankOfficial

More Jobs by Dashen Bank S.C

Search Similar Jobs in Driver I for North Addis District Office

Jobs in Automotive

Jobs for Junior Level(1-3 years)

Jobs in Addis Ababa

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙