About the Job
ኤ ቢ ኤ ዋይ ኤስ ትሬዲንግ ፒ ኤል ሲ
የስራ መደብ፡--------------------ሞተረኛ/Moterist
የቅርብ ኃላፊ ፡-------------------የአይቲና ጠቅላላ አገልግሉት ኃላፊ
የስራ ዘርፍ ፡----------------------ጠቅላላ አገልግሎት
የስራው ሁኔታ------------------ሙሉ ቀን
ብዛት-------------------------------01(አንድ)
ደምወዝ--------------------------ሳቢና ማራኪ
የስራ ቦታ---------------------------አዲስ አበባ
የስራ መደቡ ዋና ዋና ተግባራት
የድርጆቱ የፖስታ ሳጥን ቁልፍ በኃላፊነት ይይዛል፤ ከፖስታ ቤት ወደ ድርጅቱ የሚመጡ
ደብዳቤዎችንና መልዕክቶችን መግለጫዎችን ያመጣል፣ ከድርጅቱ የሚላኩ ደብዳቤዎችንና መልአክቶችን በመረከብ ያደርሳል፣ በፖስታ ቤት ቴምብር ለጥፎ ፖስታዎችን ይልካል፣ የአደራ ደብዳቤዎችን ይረከባል፡፡
የስራ መደቡ ዝርዝር ተግባራት
8.1 ከድርጅቱ የሚላኩትን ደብዳቤዎች ለሚመሰከተዉ ያደርሳል፤ በሪኮማንዶ አስፈርሞ ያስረክባል፣የተረከበዉን ሰዉ ስም፣ ፊርማና የተረከበበት ቀን በትክክል መገለፁን ያረጋግጣል፣
8.2 ከድርድቱ ጋር ግንኙነት ካላቸዉ መ/ቤቶችና ድርጅቶች የሚላኩትን ደብዳቤዎች
በየጊዜዉ አየተከታተለ ይረከባል፣ ወደ መዝገብ ቤት ፀሀፊ ጋር ወይም ለተፃፈላቸዉ ክፍሉች ያስረክባል፤፣
8.3 ሚስጥር ነክ ደብዳቤዎች ሚስጥራቸዉን ጠብቆ ለተላከለት ክፍል ብቻ በጥንቃቄ ያስረክባል፤
8.4 በሚረከባቸዉ ደብዳቤዎች ላይ የተጠቀሱ አባሪዎች ካሉ ተሟልተዉ የተያያዙ መሆናቸዉን አረጋግጦ ይረከባል/ያስረክባል፤
8.5 ሲፒዩ ያስራል ለሚመለከተዉ አካል ያስረክባል፤ የባንክ ትራንስፈር ሰነድ ይልካል፤
የክፍያ ሰነዶችን ይሰጣል፤ የጡረታ፤ የታክስ ግብር ሰነድ ለሚመለከተዉ ያስረክባል ፤
8.6 ለስራ የተረከበዉን ሞተር ሳይክል ተሸከርካሪ በጥንቃቄ ይይዛል፤
8.7 የእለት ሞተር ሳይክል አእንቅስቃሴዉን በተሸከርካሪ መከታተያ ቅፅ ላይ ይሞላል፤
8.8 የተላከዉን መልዕክት በቶሎና በፍጥን ያደርሳል፤ ማድረሱንም ለሚመለከተዉ ክፍል ያሳዉቃል፡፡ በሰአቱ ተመልሶ ለሌላ ስራ ዝግጁ ሆኖ ይጠብቃል፡፡
8.9 በስራዉ ላይ ከአቅም በላይ ችግር ሲያጋጥም ለቅርብ ኃላፊዉ ሪፖርት ያደርጋል፤
8.10 የድርጅቱን ህጎች፤ ደንቦች አና የስራ መመሪያዎችን አክብሮ ስራዉን ያከናዉናል ፤
8.11. ከስራዉ ጋር ተዛማጅ የሆኑነ የስራ መመሪያዎች ተግባራዊ ያደርጋል፤
8.12 ለስራ የተሰጡትን የስራ መሳሪያዎቸና ቁሳቁሶችን በጥንቃቄ ይይዛል!
8.13 ከበላይ የስራ ኃላፊዉ የሚሰጡትን ተጨማሪ ሌሎች ተግባሮፔ:ርሲደርሱት
ለዉጤታማነት የሚያስፈልግ ስነምግባር፡-
-
ተነሳሽነት ተግባቢነት
ስራን አቅዶ መስራት
ታዛዥነትና ሰዓት አክባሪነት
ከሱስ ነፃ መሆን
About You
የማወዳደሪያ መስፈርቶች
10ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ያለው
የታደሰ የመንጃ ፈቃድ ያለው
2 ዓመትና ከዚያ በላይ ከታወቀ ተቋም/ድርጅት ላይ የሰራ
Requirement Skill
Communication
Desired Skill
- Creativity