ሞተረኛ/Moterist

የሥራ መግለጫ

About the Job

ኤ ቢ ኤ ዋይ ኤስ ትሬዲንግ ፒ ኤል ሲ

የስራ መደብ፡--------------------ሞተረኛ/Moterist

የቅርብ ኃላፊ ፡-------------------የአይቲና ጠቅላላ አገልግሉት ኃላፊ

የስራ ዘርፍ ፡----------------------ጠቅላላ አገልግሎት

የስራው ሁኔታ------------------ሙሉ ቀን

ብዛት-------------------------------01(አንድ)

ደምወዝ--------------------------ሳቢና ማራኪ

የስራ ቦታ---------------------------አዲስ አበባ

የስራ መደቡ ዋና ዋና ተግባራት

የድርጆቱ የፖስታ ሳጥን ቁልፍ በኃላፊነት ይይዛል፤ ከፖስታ ቤት ወደ ድርጅቱ የሚመጡ

ደብዳቤዎችንና መልዕክቶችን መግለጫዎችን ያመጣል፣ ከድርጅቱ የሚላኩ ደብዳቤዎችንና መልአክቶችን በመረከብ ያደርሳል፣ በፖስታ ቤት ቴምብር ለጥፎ ፖስታዎችን ይልካል፣ የአደራ ደብዳቤዎችን ይረከባል፡፡

የስራ መደቡ ዝርዝር ተግባራት

8.1 ከድርጅቱ የሚላኩትን ደብዳቤዎች ለሚመሰከተዉ ያደርሳል፤ በሪኮማንዶ አስፈርሞ ያስረክባል፣የተረከበዉን ሰዉ ስም፣ ፊርማና የተረከበበት ቀን በትክክል መገለፁን ያረጋግጣል፣

8.2 ከድርድቱ ጋር ግንኙነት ካላቸዉ መ/ቤቶችና ድርጅቶች የሚላኩትን ደብዳቤዎች

በየጊዜዉ አየተከታተለ ይረከባል፣ ወደ መዝገብ ቤት ፀሀፊ ጋር ወይም ለተፃፈላቸዉ ክፍሉች ያስረክባል፤፣

8.3 ሚስጥር ነክ ደብዳቤዎች ሚስጥራቸዉን ጠብቆ ለተላከለት ክፍል ብቻ በጥንቃቄ ያስረክባል፤

8.4 በሚረከባቸዉ ደብዳቤዎች ላይ የተጠቀሱ አባሪዎች ካሉ ተሟልተዉ የተያያዙ መሆናቸዉን አረጋግጦ ይረከባል/ያስረክባል፤

8.5 ሲፒዩ ያስራል ለሚመለከተዉ አካል ያስረክባል፤ የባንክ ትራንስፈር ሰነድ ይልካል፤

የክፍያ ሰነዶችን ይሰጣል፤ የጡረታ፤ የታክስ ግብር ሰነድ ለሚመለከተዉ ያስረክባል ፤

8.6 ለስራ የተረከበዉን ሞተር ሳይክል ተሸከርካሪ በጥንቃቄ ይይዛል፤

8.7 የእለት ሞተር ሳይክል አእንቅስቃሴዉን በተሸከርካሪ መከታተያ ቅፅ ላይ ይሞላል፤

8.8 የተላከዉን መልዕክት በቶሎና በፍጥን ያደርሳል፤ ማድረሱንም ለሚመለከተዉ ክፍል ያሳዉቃል፡፡ በሰአቱ ተመልሶ ለሌላ ስራ ዝግጁ ሆኖ ይጠብቃል፡፡

8.9 በስራዉ ላይ ከአቅም በላይ ችግር ሲያጋጥም ለቅርብ ኃላፊዉ ሪፖርት ያደርጋል፤

8.10 የድርጅቱን ህጎች፤ ደንቦች አና የስራ መመሪያዎችን አክብሮ ስራዉን ያከናዉናል ፤

8.11. ከስራዉ ጋር ተዛማጅ የሆኑነ የስራ መመሪያዎች ተግባራዊ ያደርጋል፤

8.12 ለስራ የተሰጡትን የስራ መሳሪያዎቸና ቁሳቁሶችን በጥንቃቄ ይይዛል!

8.13 ከበላይ የስራ ኃላፊዉ የሚሰጡትን ተጨማሪ ሌሎች ተግባሮፔ:ርሲደርሱት

ለዉጤታማነት የሚያስፈልግ ስነምግባር፡-

-

ተነሳሽነት ተግባቢነት

ስራን አቅዶ መስራት

ታዛዥነትና ሰዓት አክባሪነት

ከሱስ ነፃ መሆን

About You

የማወዳደሪያ መስፈርቶች

10ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ያለው

የታደሰ የመንጃ ፈቃድ ያለው

2 ዓመትና ከዚያ በላይ ከታወቀ ተቋም/ድርጅት ላይ የሰራ

Requirement Skill

Communication

Desired Skill

  • Creativity

እንዴት ማመልከት ይቻላል

How To Apply

አመልካቾች፡-

ሜክሲኮ ፌዴራል ፖሊስ ዋናው መ/ቤት ፊት ለፊት የንግድ ምክር ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 514 በአካል በመምጣት፣ በኢትዮ ጆብስ  በኩል እና በ ኢሜል

[email protected]

ማመልከት ይችላሉ፡፡

የምዝገባ ቀን፡-ከ26/02/2019 ዓ.ም እስከ 11/3/2019 ድረስ ሲሆን በአካል መመዝገብ ልምትፈልጉ ዘወትር ከሰኞ እስ አርብ ከጥዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 12፡00 ሰዓት ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ፡-በ09 79 01 26 22 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ

More Jobs by Abays Trading PLC

ሞተረኛ/Moterist

Hybrid

November 20th, 2026

Search Similar Jobs in ሞተረኛ/Moterist

Jobs in Automotive

Jobs for Junior Level(1-3 years)

Jobs in Addis Ababa

ያመልክቱ
An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙