የአምቡላንስ እና የሰራተኞች ማመላለሻ ሹፌር

وصف الوظيفة

About the Job

ካዲስኮ ጠቅላላ ሆስፒታል

በአምቡላንስ እና በሰራተኞች ማመላለሻ አገልግሎት ዘርፍ ብቃትና ልምድ ያላቸውን ሹፌሮች በሥራ ላይ ለማሰማራት ይፈልጋል።

የሥራ ኃላፊነቶች

የአምቡላንስ እና የሰራተኞች ማመላለሻ አገልግሎትን በደህንነትና በጊዜ መስጠት።

የተሽከርካሪዎችን የዕለት ተዕለት ሁኔታ መቆጣጠር።

የተሽከርካሪ ንጽህናንና የጥገና ፍላጎትን መከታተል።

የሆስፒታሉን የሥራ ሥነ-ምግባርና የደህንነት መመሪያዎች ማክበር።

About You

የትምህርት እና የሥራ መስፈርቶች

ቢያንስ የ10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ።

መኖሪያ አካባቢው ገርጂ አካባቢ የሆነ

ትክክለኛና ወቅታዊ የመንጃ ፈቃድ ያለው።

በሹፌርነት ቢያንስ 3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው።

በአምቡላንስ አሽከርካሪነት ልምድ ያለው ቅድሚያ ይሰጠዋል።

የትራፊክ ሕግና የመንገድ ደህንነትን በሚገባ የሚያውቅ።

ታማኝ፣ ተግባቢ፣ በጊዜ አክባሪ እና ከሰዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ መስራት የሚችል።

በፈረቃ እና በተለያዩ የሥራ ሰዓታት መስራት የሚችል

በአሁኑ ጊዜ የሚሰራ ትክክለኛ የኢትዮጵያ የመንጃ ፈቃድ ያለው።

ለአምቡላንስ አሽከርካሪነት ተስማሚ የAutomobile Category ፈቃድ ያለው።

ለሰራተኞች ማመላለሻ ተሽከርካሪ የPublic Transport Level I ወይም ከዚያ በላይ ፈቃድ ያለው።።

Requirement Skill

Strong organizational and time-management skills.

Strong organizational, communication, and time-management skills.

Strong organizational and time-management skills. High level of integrity and confidentiality.

كيفية التقديم

for a job?

How do I reset my password?

How do I edit my CV on Ethiojobs?

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙