Back to all opportunities
MUKO HOME CENTER
Verified
የሸያጭ ሰራተኛ
Addis Ababa - ethiopia
full-time
permanent
Posted
2 days ago
Experience
1 Year
Salary
Salary + Commission
Deadline
Nov. 26, 2026 (8 days left)
የሥራ ማጠቃለያ
ድርጅታችን በሽያጭ ሥራ ላይ የሚሰማሩ ስድስት ሴት ሠራተኞችን ይፈልጋል። ተመራጭ ዕጩዎች ቢያንስ የ12ኛ ክፍል ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ፣ በሽያጭ ሥራ የአንድ ዓመትና ከዚያ በላይ ልምድ ያላቸው እና በአስቸኳይ ሥራ ለመጀመር ዝግጁ የሆኑ መሆን አለባቸው።
የትምህርት ደረጃ፡
12ኛ ክፍል የጨረሰች ወይም ከዚያ በላይ ያላት።
የሥራ ልምድ፡
በሽያጭ ሠራተኝነት ቢያንስ የ1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያላት።
የሠራተኛ ብዛት፡
6
ጾታ፡
ሴት
ደመወዝ፡
በድርጅቱ ስኬል መሠረት + ኮሚሽን
ተጨማሪ መስፈርት፡
በአስቸኳይ ሥራ ለመጀመር ዝግጁ የሆነች።
How to Apply
በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ፦
0927156838
በዝህ ስልክ ቁጥር በቴሌግራም CV በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡ 0911017492
Apply for this Job