New Agent mode

ሹፌር

وصف الوظيفة

Back to all opportunities

Dashen Bank

Verified

ሹፌር

Bonga - ethiopia

full-time

permanent

Posted

3 days ago

Experience

2 Years

Deadline

Oct. 2, 2026 (6 days left)

የስራ ማጠቃለያ

ዳሽን ባንክ አ.ማ ደቡብ ምዕራብ ቀጠና ጽ/ቤት ባለው ክፍት የሹፌር I (Driver I) የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። ተቀጣሪው መልዕክቶችን፣ ሰነዶችን እና ሌሎች የቢሮ እቃዎችን በደህናና በጊዜው ወደ ቢሮ ማድረስ እና ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መስሪያ ቤቶች መላክ የሚያስችል ኃላፊነት ይኖረዋል።

የስራ ዝርዝር እና ኃላፊነቶች

መልዕክቶችን፣ ሰነዶችን እና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ።

የባንኩን ሰነዶችና እቃዎች ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መስሪያ ቤቶች በአግባቡ ማድረስ።

የተሰጡትን የስራ ተልዕኮዎች በጊዜው፣ በጥንቃቄ እና በኃላፊነት ማከናወን።

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/10+1 በአውቶ ሜካኒክ ወይም በኦቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች።

ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይም ህዝብ 1/ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት።

ተፈላጊ የስራ ልምድ

ቢያንስ ሁለት (2) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት።

ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ

የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና በስራ ላይ መተግበር።

የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና የተሰጡ እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት።

ስራን በጥራት፣ በቅልጥፍና እና በኃላፊነት መከወን።

በስራ ላይ ጥንቃቄን እና ሙያዊ ስነ-ምግባርን መጠበቅ።

የስራ ቦታ

ደቡብ ምዕራብ ቀጠና ጽ/ቤት – ቦንጋ

Apply for this Job

كيفية التقديم

Apply for this Job

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙