Ibsa hojii

Back to all opportunities

NIB CANDY FACTORY PLC

Verified

ሹፌር

Addis Ababa - ethiopia

full-time

permanent

Posted

12 hours ago

Experience

1 Year

Deadline

Dec. 9, 2026 (20 days left)

የስራ መግለጫ

ሹፌሩ የድርጅቱን ሰራተኞች በደህንነት ወደሚፈለገው ቦታ የማድረስ፣ የተሽከርካሪውን ንፅህናና አጠቃላይ ሁኔታ የመጠበቅ፣ የመንገድ ደህንነት ህጎችን የማክበር እና መደበኛ የተሽከርካሪ ጥገናዎች በወቅቱ መከናወናቸውን የመከታተል ኃላፊነት አለበት። በተጨማሪም ሰዓት አክባሪና የድርጅቱን ሚስጥሮች የሚጠብቅ መሆን ይጠበቅበታል።

ኃላፊነቶች

ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ሰራተኞችን በሚፈለገዉ ቦታ ማድረስ።

የተሽከርካሪውን ሙሉ አካል መጠበቅና ንፅህናን መጠበቅ።

የመንገድ ደህንነት ህጎችን ጠንቅቆ የሚያዉቅና የሚያከብር መሆን።

የሰርቪስ ማድረጊያ ጊዜን እና መደበኛ ጥገና በወቅቱ መከናወኑን መከታተል።

የኢንሹራንስ፣ የሶስተኛ ወገን እና የትራፊክ ህጎችን ማክበር።

ሰዓት አክባሪ መሆን እና የድርጅቱን ሚስጥሮች መጠበቅ።

መስፈርቶች

በግል ወይም በመንግስት ድርጅቶች ሹፌርነት ከ1 ዓመት በላይ ልምድ ያለው።

ትክክለኛ የመንጃ ፍቃድ ህዝብ 1 ወይም 3ኛ መንጃ ፍቃድ ያለዉ።

በጣም ጥሩ የስራ ግንኙነት።

በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል።

ደሞዝ

፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

ብዛት

2

How to Apply

አመልካቾች የስራ ልምድና ማስረጃቸዉን በመያዝ ከዉንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደዉ መንገድ ከእርግብ ሆቴል ፊት ለፊት ንብ ከረሜላ ፋብሪካ ዋናዉ መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻ

[email protected]

እሰከ ህዳር 20 2019 ዓ/ም ድረስ መመዝገብ  ትችላላችሁ፡፡

የአመልካቾች የመኖሪያ አድራሻ ድርጅቱ በሚገኝበት የስራ አካባቢ ቢሆን ይመረጣል

Apply for this Job

Akkamitti iyyadha

አመልካቾች የስራ ልምድና ማስረጃቸዉን በመያዝ ከዉንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደዉ መንገድ ከእርግብ ሆቴል ፊት ለፊት ንብ ከረሜላ ፋብሪካ ዋናዉ መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻ

[email protected]

እሰከ ህዳር 20 2019 ዓ/ም ድረስ መመዝገብ  ትችላላችሁ፡፡

የአመልካቾች የመኖሪያ አድራሻ ድርጅቱ በሚገኝበት የስራ አካባቢ ቢሆን ይመረጣል

Iyyadhu
An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙