Back to all opportunities
NIB CANDY FACTORY PLC
Verified
ሹፌር
Addis Ababa - ethiopia
full-time
permanent
Posted
12 hours ago
Experience
1 Year
Deadline
Dec. 9, 2026 (20 days left)
የስራ መግለጫ
ሹፌሩ የድርጅቱን ሰራተኞች በደህንነት ወደሚፈለገው ቦታ የማድረስ፣ የተሽከርካሪውን ንፅህናና አጠቃላይ ሁኔታ የመጠበቅ፣ የመንገድ ደህንነት ህጎችን የማክበር እና መደበኛ የተሽከርካሪ ጥገናዎች በወቅቱ መከናወናቸውን የመከታተል ኃላፊነት አለበት። በተጨማሪም ሰዓት አክባሪና የድርጅቱን ሚስጥሮች የሚጠብቅ መሆን ይጠበቅበታል።
ኃላፊነቶች
ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ሰራተኞችን በሚፈለገዉ ቦታ ማድረስ።
የተሽከርካሪውን ሙሉ አካል መጠበቅና ንፅህናን መጠበቅ።
የመንገድ ደህንነት ህጎችን ጠንቅቆ የሚያዉቅና የሚያከብር መሆን።
የሰርቪስ ማድረጊያ ጊዜን እና መደበኛ ጥገና በወቅቱ መከናወኑን መከታተል።
የኢንሹራንስ፣ የሶስተኛ ወገን እና የትራፊክ ህጎችን ማክበር።
ሰዓት አክባሪ መሆን እና የድርጅቱን ሚስጥሮች መጠበቅ።
መስፈርቶች
በግል ወይም በመንግስት ድርጅቶች ሹፌርነት ከ1 ዓመት በላይ ልምድ ያለው።
ትክክለኛ የመንጃ ፍቃድ ህዝብ 1 ወይም 3ኛ መንጃ ፍቃድ ያለዉ።
በጣም ጥሩ የስራ ግንኙነት።
በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል።
ደሞዝ
፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ብዛት
2
How to Apply
አመልካቾች የስራ ልምድና ማስረጃቸዉን በመያዝ ከዉንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደዉ መንገድ ከእርግብ ሆቴል ፊት ለፊት ንብ ከረሜላ ፋብሪካ ዋናዉ መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻ
እሰከ ህዳር 20 2019 ዓ/ም ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
የአመልካቾች የመኖሪያ አድራሻ ድርጅቱ በሚገኝበት የስራ አካባቢ ቢሆን ይመረጣል
Apply for this Job