Description du poste

About the Job

የአዲል ኮርፖሬት ግሩፕ አንዱ ንዑስ ድርጅት የሆነው

ጄቪስ ሌዘር ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. (Jevis Leather Manufacturing PLC)

በጽዳት ሠራተኛነት የሥራ መደብ ላይ ለማሰማራት ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን አመልካቾች ይጋብዛል።

About You

የሥራ መስፈርቶች፦

በጽዳት ሥራ ላይ የሥራ ልምድ ያላት ቅድሚያ ይሰጠዋል።

ታታሪ፣ ታማኝና ኃላፊነት የሚሰማት መሆን አለበት።

የሥራ ሰዓትን የምታከብር መሆን አለበት።

በቡድን ከሌሎች ሠራተኞች ጋር መሥራት የምትችል።

በአዲስ አበባ ጎሮ አካባቢ ነዋሪ መሆን ግዴታ ነው።

Requirement Skill

cleaning experience is an advantage.

Comment postuler

የማመልከቻ ሂደት፦

በሥራው ላይ ፍላጎት ያላቸውና የሥራ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በማያያዝ ማመልከቻቸውን ማቅረብ ይችላሉ። ወይም

[email protected]

አድራሻ ላይ ማመልከት ይችላሉ፡፡

Postuler
An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙