About the Job
የአዲል ኮርፖሬት ግሩፕ አንዱ ንዑስ ድርጅት የሆነው
ጄቪስ ሌዘር ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. (Jevis Leather Manufacturing PLC)
በጽዳት ሠራተኛነት የሥራ መደብ ላይ ለማሰማራት ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን አመልካቾች ይጋብዛል።
About You
የሥራ መስፈርቶች፦
በጽዳት ሥራ ላይ የሥራ ልምድ ያላት ቅድሚያ ይሰጠዋል።
ታታሪ፣ ታማኝና ኃላፊነት የሚሰማት መሆን አለበት።
የሥራ ሰዓትን የምታከብር መሆን አለበት።
በቡድን ከሌሎች ሠራተኞች ጋር መሥራት የምትችል።
በአዲስ አበባ ጎሮ አካባቢ ነዋሪ መሆን ግዴታ ነው።
Requirement Skill
cleaning experience is an advantage.