desktop_windows Job offer
| Title | ገንዘብ ያዥ |
| Company | Efoyta Bekolfa Market Center S.C |
| Requirnment | ተፈላጊ ችሎታና የሥራ ልምድ: በአካውንቲንግ ቢኤ ዲግሪ ያለው/ያላት የሥራ ልምድ 1 ዓመት ወይም በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ያለው/ያላት የሥራ ልምድ 2 ዓመት ያለው/ያላት/ ብዛት: ሁለት |
| Experiance required (years) | 1-2 |
| How to apply | ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 07 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ አ/ማህበሩ ባስገነባው ሕንፃ ብሎክ “ሲ” ቢሮ ቁጥር 07 በግምባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- 0118 29 09 92 -95 SHARE THIS JOB |
| Place of work | Addis Ababa |
| Employment type | Full Time |
| Phone number | |
| Apply before | Wednesday, May 31, 2023 |
| Compensation | As per Company Scale |
| Post date | Friday, May 26, 2023 |
| Quick Apply | not applicable |
| more information | Source |