New from cv 2 cv

desktop_windows Job offer

Title የልዩ ሃገር አቋራጭ ትራንስፖርት ስምሪትና አስተዳደር ቡድን መሪ
Company PUBLIC SERVICE TRANSPORT SERVICE
Requirnment ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: በትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ በትራንስፖርት ኢኮኖሚክስ፣ በአርባን ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በኢኮኖሚክስ፣ በኢንጂነሪንግ መስኮችና በመሳሰሉት ቢ.ኤ/ቢ.ኤስ.ሲ ወይም ኤም.ኤ/ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: ኢንጂነሪንግ ላልሆነ 6/4 ዓመት፣ ለኢንጂነሪንግ 5/3 ዓመት ሆኖ ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት አግባብነት ባለው ሙያ ኃላፊነት የሠራ/ች
Experiance required (years) 3
How to apply ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የመመዝገቢያ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡3ዐ-11፡3ዐ ሰዓትበመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የአገልግሎቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ፤ ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በአገልግሎቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፤ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ 6 ወር ያላለፈው የስነ-ምግባር መግለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115504564 የፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት SHARE THIS JOB
Place of work Addis Ababa
Employment type Full Time
Email
Phone number 0115504564
Apply before Tuesday, May 30, 2023
Compensation As per Company Scale
Post date Friday, May 26, 2023
Quick Apply not applicable
more information Source

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙