New Agent mode
This posting is no longer accepting applications.

መካኒክ

Expired

Requirnment

Job Requirement

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ: ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በመካኒክ ምህንድስና የመጀመሪያ ድግሪ 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት

ብዛት: 2

ደመወዝ: በስምምነት

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ አቃቂ

How to Apply

የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ ከስር ባለው አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የመመዝገቢያ ቦታ: አመልካቾች አዲስ አበባ አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ካለዉ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተደደር ቢሮ ቁጥር 103

ስልክ ቁጥር፡- 0114-71-54-54 ወይም 0114-71-69-97 ወይም በኢሜል አድራሻችን [email protected]

SHARE THIS JOB

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙