New Agent mode

ገንዘብ ሰብሳቢ

Apply Before
Jul 16, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
0 & Above
Compensation
As per Company Scale

Requirnment

  • Job Requirement
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ፤ በማርኬቲንግ፤ በኢኮኖሚክስ ወይም በማኔጅመንት በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
  • የሥራ ልምድ: 0 አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ብዛት: 3
  • ፆታ: አይለይም
  • የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
  • ደመወዝ ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት ፣ የትራንሰፖርት ክፍያ ይታሰባል
  • የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ የአክሲዮን ማኅበሩ የሽያጭ መደብሮች መገናኛ፣ገርጂ
  • How to Apply
  • ለሥራ መደቡ የወጣዉን መሥፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉንና ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በተከታታይ 7 የስራ ቀናት ዉስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን::
  • የመመዝገቢያ አድራሻ ፡ አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ የአክሲዮን ማኅበር ዋና መ/ቤት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 103 ወይም በኢሜል አድራሻ [email protected]
  • ለበለጠ መረጃ ፡ ስ.ቁ.0114715454
  • SHARE THIS JOB

How to apply

Posted: Jul 11, 2026
Back to Jobs
An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙