- Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ኮሌጅ ዲፕሎማ ደረጃ
- 4 በህግ፤ማርኬቲንግ፤በሽያጭ፤በቋንቋና ስነ ፅሁፍ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ: 6 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት: 1
- ፆታ: አይለይም
- የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
- ደመወዝ ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት ፣ የሰርቪስ አገልግሎት አለው.
- የስራ ቦታ ፡ አቃቂ ቃሊቲ በአክሲዮን ማኅበሩ ዋና መስሪያ ቤት
- How to Apply
- ለሥራ መደቡ የወጣዉን መሥፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉንና ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በተከታታይ 7 የስራ ቀናት ዉስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን::
- የመመዝገቢያ አድራሻ ፡ አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ የአክሲዮን ማኅበር ዋና መ/ቤት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 103 ወይም በኢሜል አድራሻ [email protected]
- ለበለጠ መረጃ ፡ ስ.ቁ.0114715454
- SHARE THIS JOB
New Agent mode
ጉዳይ አስፈፃሚ
Apply Before
Jul 16, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
6
Compensation
As per Company Scale
Requirnment
How to apply