- Job Requirement
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃና ችሎታ: 10ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ፣ በጉዳይ አስፈጻሚነት 2 ዓመት ልምድና የሞተር ተሽከርካሪ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የሥራ ሰአት: 8 ሰዓት
- ዕድሜ: ከ25
- 35
- ደመወዝ: 11,250.00
- ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅሞች፡
- የሀዘን፤የደስታ፤የአመት ፍቃድ እና በሰራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል፤ በተጨማሪ ቁርስ እና ምሳ ካምፓኒው ያቀርባል፤
- የስራ ቦታ: አዲስ አበባ መገናኛ ዋና መ/ቤት
- How to Apply
- የመመዝገቢያ ጊዜ፡
- ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፤
- የመመዝገቢያ ቦታ፦ ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ ወረድ ብሎ አምቼ ጋራዥ ጀርባ ጃፓን ሪዝደንስ ከፍ ብሎ፤
- ለበለጠ መረጃ፡
- 09 22 46 40 43
- SHARE THIS JOB
New Agent mode
ሞተረኛ (ጉዳይ አስፈጻሚ)
Apply Before
Jul 13, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
2
Compensation
10000 Br ~ 15.000 Br
Requirnment
How to apply