Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : በአካውንቲንግ፣ማርኬቲንግ ወይም በማኔጅመንት በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ : 0 አመት ወይም ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ብዛት : 3
ፆታ : አይለይም
የቅጥር ሁኔታ : በቋሚነት
ደመወዝ ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት ፣ የትራንሰፖርት ክፍያ ይታሰባል
የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ የአክሲዮን ማኅበሩ የሽያጭ መደብሮች መገናኛ፣ገርጂ
How to Apply
ለሥራ መደቡ የወጣዉን መሥፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉንና ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በተከታታይ 7 የስራ ቀናት ዉስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን::
የመመዝገቢያ አድራሻ ፡ አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ የአክሲዮን ማኅበር ዋና መ/ቤት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 103 ወይም በኢሜል አድራሻ [email protected]
ለበለጠ መረጃ ፡ ስ.ቁ.0114715454
SHARE THIS JOB