New Agent mode

አካውንታንት

Apply Before
Jul 13, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
2
Compensation
As per Company Scale

Requirnment

  • Job Requirement
  • የት/ት ደረጃ: ቢ.ኤ. ዲግሪ በአካውንቲንግ፤ በፋይናንስ፤ በማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የትምርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ: በሙያው 2 ዓመት በተዛማጅ የስራ መስክ የሠራ/ች
  • ደመወዝ፡
  • በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሠረት ይሆናል፡፡
  • How to Apply
  • ማሳሰቢያ፡
  • የምዝገባ ቦታ፡
  • ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አካባቢ አዲስ ጋዝና ፕላስቲክ ፋብሪካ ግቢ / ከጮራ ጋዝና ፕላስቲክ ፋብሪካ ጎን/፣ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኢንዱስትሪ መንደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ወረዳ 5 ከቃሊቲ ተሽርካሪ ማሰልጠኛ ዝቅ ብሎ፣ ከካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ስልክ፡ 0911219704
  • የምዝገባ ጊዜ፡
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀጣይ ቀን ጀምሮ ባሉ 05 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል።
  • የምዝገባ ሰዓት፡
  • ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት፣ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
  • ተመዝጋቢዎች ለምዝገባ ሲመጡ ለየክፍት የሥራ መደቦቹ ከላይ የተቀመጡትን ዝቅተኛ መስፈርቶች በቀጥታ የሚያሟሉ ሆነው የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናው ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ከአዲስ አበባ ውጭ ላላችሁ አመልካቾች በኢሜይል [email protected] መጠቀም ትችላላችሁ።
  • SHARE THIS JOB

How to apply

Contact Information

Posted: Jul 11, 2026
Back to Jobs
An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙