- Job Requirement
- የት/ት ደረጃ: ከታወቀ የትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክትሪካል፤ አውቶሜሸን፤ ኤሌክትሮኒክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ: በሙያው መስክ 2 የሠራ/ች
- ደመወዝ፡
- በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሠረት ይሆናል፡፡
- How to Apply
- ማሳሰቢያ፡
- የምዝገባ ቦታ፡
- ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አካባቢ አዲስ ጋዝና ፕላስቲክ ፋብሪካ ግቢ / ከጮራ ጋዝና ፕላስቲክ ፋብሪካ ጎን/፣ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኢንዱስትሪ መንደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ወረዳ 5 ከቃሊቲ ተሽርካሪ ማሰልጠኛ ዝቅ ብሎ፣ ከካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ስልክ፡ 0911219704
- የምዝገባ ጊዜ፡
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀጣይ ቀን ጀምሮ ባሉ 05 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል።
- የምዝገባ ሰዓት፡
- ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት፣ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
- ተመዝጋቢዎች ለምዝገባ ሲመጡ ለየክፍት የሥራ መደቦቹ ከላይ የተቀመጡትን ዝቅተኛ መስፈርቶች በቀጥታ የሚያሟሉ ሆነው የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናው ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ከአዲስ አበባ ውጭ ላላችሁ አመልካቾች በኢሜይል [email protected] መጠቀም ትችላላችሁ።
- SHARE THIS JOB
New Agent mode
አውቶሜሽን ኢንጂነር
Apply Before
Jul 13, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
2
Compensation
As per Company Scale
Requirnment
How to apply