New Agent mode

ጀማሪ ስቶር ኪፐር (Jr. Store Keeper)

Apply Before
Jul 07, 2026
Place of work
Oromia
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
0 (Zero Experience)
Compensation
As per Company Scale

Requirnment

  • Job Requirement
  • የትምህርት ደረጃ እና ሥራ ልምድ: በሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ ወይም ተዛማችነት ያላቸው ዘርፎች ዲግሪ ያለው/ያላት፡፡ የ0 ዓመት የስራ ልምድ GPA (ከ2.70 በላይ) ወይም ከቴክኒክና ሙያ ተያያዥነት ባለው የሙያ ዘርፍ ደረጃ IV ያጠናቀቀ/ች፣ ብቃት ማረጋገጫ ያላው/ያላት፡፡ የ2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት: 2
  • ፆታ ፡ አይለይም
  • ደመወዝ ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  • የስራ ቦታ ፡ ለገጣፎ
  • How to Apply
  • ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁንና የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ በአካል ድርጅቱ በሚገኝበት ለገጣፎ ናስ ፉድር ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ማምረቻ ተቋም በመቅረብ ወይም በድርጅቱ ኢ
  • ሜይል አድራሻ email: [email protected] በመላክ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባለበት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የሚቻል መሆኑን እያሳወቅን ድርጅታችን በባለሙያ ዲሲፕሊን የሚያምንና የእኩል እድል ተጠቃሚ ቀጣሪ ድርጅት ነው፡፡
  • ሰርቪስ፡ ከአማካኝ ቦታ (ከመገናኛ) ድርጅቱ ይሰጣል፡፡
  • SHARE THIS JOB

How to apply

Contact Information

Posted: Jul 02, 2026
Back to Jobs
An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙