Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጂመንት በኢኮኖሚክስ አካውንቲንግ የትምህርት ዘርፍየተመረቀ/ች
ተፈላጊ የስራ ልምድና ችሎታ: ሁለት አመት እና ከዚያ በላይ የሰራልምድ ያለዉ/ላት
ተፈላጊ ብዛት: 3
መሰረታዊ እና እንደየስራ መደቡ ሁኔታ ከዛ በላይ የኮምፒዉተር ዕዉቀት ማስረጃ እናልምድ ያለዉ ይበረታታል።
ደሞዝ: በድርጅቱ እስኬል መሰረት ነው
የስራ ቦታ በማህበሩ ክልል ላይ በሚገኙት በቅርንጫፍ መ/ቤት ነዉ።
How to Apply
አማልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 21/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በኢሜል አድራሻችን [email protected] መገናኛ አካባቢ ባለዉ ሾላ ገበያ አካበቢ ለምለሚ መርካቶ የገበያ ማዕከል 4ተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘዉ ቢሮ በግንባር በመቅረብ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማመልከቻ ጋር በማቅረብ ማመልከት የምትችሉ ሲሆን መስፈርቱን አሞልተዉ ለቀረቡ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የምናስተላልፍ መሆኑን እናሳስባለን።
ለተጨማሪ መረጃ በአጭር የስልክ ቁጥር 9038 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
SHARE THIS JOB