- Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተዛማጅ የቢዝንስ ትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ድግሪ እና ከዚያ በላይ
- የሥራ ልምድ: በሙያው አግባብነት ያለው 6 ዓመት የሥራ ልምድ ቢያንስ 2 ዓመቱን በኃላፊነት የሰራ
- ተጨማሪ ችሎታ
- የስራ ልምዱ በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሆነ፡፡ የኦሮሚኛ ቋንቋ መናገር እና መፃፍ የሚችል
- ደመወዝ ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ: ገላን በድርጅቱ ፋብሪካ
- How to Apply
- ተፈላጊው ችሎታ እና የስራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ቦሌ ደምበል አዲሱ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር TFS
- OFF
- 018A/018B ላይ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
- በኢሜል ለምታመለክቱ ተወዳዳሪዎች “Subject” የሚለው ላይ የምታመለክቱበት የስራ መደብ በግልጽ መመልከት አለበት: በተጨማሪም የሚላኩት ማስረጃዎች በ pdf file format compile መደረግ ይኖርበታል፡፡
- ለበለጠ መረጃ ፡ ኢ.ሜይል፡ [email protected] ወይም በዚህ ሊንክ ይጠቀሙ https: //forms.gle/QxRGe5MNxGZYKDpVA
- ስልክ ቁጥር ፡ 0115581717/0115581848
- SHARE THIS JOB
New Agent mode
HR Division Head
Apply Before
Jul 07, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
6
Compensation
Negotiable
Requirnment
How to apply