New Agent mode

ሲኒየር አካውንታንት (Senior Accountant)

Apply Before
Jul 02, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
4
Compensation
Attractive

Requirnment

  • Job Requirement
  • የትምህርት ደረጃ ፡ በአካውንቲንግ (Accounting/Finance) መጀመሪያ ዲግሪ ወይም ከዚያ በላይ ያለው/ላት።
  • የሥራ ልምድ ፡ በሙያው ከ4 ዓመት በላይ የሰራ/ች፣በደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ዘርፍ ላይ ቀጥተኛ ልምድ ያለው/ላት (የዘርፉን ሂሳብ አያያዝ፣ ታክስ እና የነዳጅ ቁጥጥር በሚገባ የሚያውቅ/የምታውቅ)።
  • ጾታ ፡ ወንድ ወይም ሴት
  • ደሞዝ ፡ በስምምነት (ማራኪ)
  • How to Apply
  • ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ፣የማይመለስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቡና ቦርድ ሙለጌ ህንጻ ላይ ቢሮ ቁጥር 622 ቀርባችሁ ወይም ቴሌግራም ቁጥር በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
  • ስልክ ቁጥር፡ 0930 17 66 07
  • SHARE THIS JOB

How to apply

Posted: Jun 25, 2026
An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙