- Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ ፡ በትራንስፖርት ማኔጅመንት፣በኮሜርስ፣ በሎጅስቲክስ ወይም በተዛማጅ የቢዝነስ መስክ የተመረቀ/ች።
- የሥራ ልምድ ፡ በኃላፊነት መደብ ላይ ከ4 ዓመት በላይ የሰራ/ች፣በደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ኦፕሬሽን ላይ ሰፊ ልምድ ያለው/ላት (የተሽከርካሪዎች ስምሪት፣ የደህንነት ቁጥጥር፣የአሽከርካሪዎች አስተዳደር እና የደንበኞች አያያዝ ላይ ክህሎት ያለው/ላት)።
- ጾታ ፡ ወንድ ወይም ሴት
- ደሞዝ ፡ በስምምነት (ማራኪ)
- How to Apply
- ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ፣የማይመለስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቡና ቦርድ ሙለጌ ህንጻ ላይ ቢሮ ቁጥር 622 ቀርባችሁ ወይም ቴሌግራም ቁጥር በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
- ስልክ ቁጥር፡ 0930 17 66 07
- SHARE THIS JOB
New Agent mode
የትራንስፖርት ስምሪት ኃላፊ
Apply Before
Jul 02, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
4
Compensation
Attractive
Requirnment
How to apply