New Agent mode
This posting is no longer accepting applications.

አፈር ላቦራቶሪ ቴክኒሻን (Soil/Laboratory Technician)

Expired

Requirnment

Job Requirement

የትምህርት ደረጃ : በአፈር ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ ወይም በተዛማጅ መስክ ዲፕሎማ፤ ወይም  በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም በተዛማጅ መስክ ቢኤስሲ (BSc) ዲግሪ

ልምድ : ለዲፕሎማ 3 ዓመት / ለዲግሪ 1 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

ጾታ : ወንድ/ሴት

ብዛት : 7

ደመወዝ ፡ በስምምነት

ቦታው : የፕሮጀክት ሳይት

How to Apply

አጠቃላይ መስፈርቶች:

በመንገድ ግንባታ ወይም በክትትል ረገድ ተገቢ የሆነ የስራ ልምድ ያለው ተመራጭ ነው፡፡

ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች ወቅታዊ  የሆነ የስራ ልምድ ማስረጃቸውን በኩባንያው ዋና ቢሮ በአካል ማቅረብ ትችላላችው፡፡

ማመልከቻችውን በቴሌግራም ቁጥር: +251 998148831 መላክ ትችላላችው ወይም በስልክ ጥሪ አማራጭ ቁጥር 251915497520 ላይ በመደወል መመዝገብ ይችላሉ ፡፡

የማመልከቻ ቀነ ገደብ: ሐምሌ 30.2018

ማመልከቻ ቦታ ፡ ከአያት ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ክብረ ደመና ሳይደርስ፡፡

ማሳሰቢያ : ሴት አመልካቾች በጣም ይበረታታሉ፡፡

SHARE THIS JOB

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙