New Agent mode

ፐብሊክ ባስ ካፒቴን

Apply Before
Jun 29, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
5
Compensation
15.000 Br ~ 20.000 Br

Requirnment

  • Job Requirement
  • የትምህርት ደረጃ: 6ተኛ ክፍል/5ተኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ወይም በአዲሱ ህዝብ 3፣8ኛ ክፍል/4ተኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ወይም በአዲሱ ህዝብ 3
  • የስራ ልምድ: 5ዓመት ልምድ ያለው/ያላት
  • ደረጃ: VIII
  • ልዩ ስልጠና: 5ኛ/4ኛደረጃ/ህዝብ 3
  • ደመወዝ፡ 18,266.00
  • How to Apply
  • ማሳሰቢያ ፡
  • የመመዝገቢያ ቀን፡
  • ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡3ዐ
  • 11፡3ዐ ሰዓት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡
  • ሜክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የአገልግሎቱ ዋና መ/ቤት ሆኖ የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ቡድን ቢሮ ቁጥር 33
  • የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ማለትም ከላይ ከተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ የሰራ/ች ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ፣
  • ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በአገልግሎቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፤
  • የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ መደቦች አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ 6 ወር ያልሞላው የስነ
  • ምግባር መግለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡ እንዲሁም ፋይዳ መታወቂያ ኮፒ ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115504564
  • የ ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት
  • SHARE THIS JOB

How to apply

Contact Information

Posted: Jun 25, 2026
An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙