New Agent mode

ኤክስካቫተር እና ባክሎደር ኦፕሬተር

Apply Before
Jun 25, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
4
Compensation
Negotiable

Requirnment

  • Job Requirement
  • የትምህርት ደረጃ: 8ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው
  • የአገልግሎት ጊዜ: 4 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው
  • ደመወዝ፡
  • በስምምነት
  • የሥራ ቦታ: አ.አ/ፕሮጀክት
  • How to Apply
  • ማሳሰቢያ፡
  • ከላይ በተጠቀሱት መስፈርቶች መሰረት መመዘኛውን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ የሥራ ቀናት ማስረጃችሁን በመያዝ በኩባንያው ዋና መ/ቤት ሣር ቤት ጨፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት ፊት ለፊት ቶኩማ ሕንፃ ስድስተኛ ፎቅ በሚገኘው አስተዳደር ጽ/ቤት በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
  • ለበለጠ መረጃ፡
  • – ስልክ ቁጥር
  • 0924
  • 073375
  • ሜይል – [email protected]
  • SHARE THIS JOB

How to apply

Contact Information

Posted: Jun 18, 2026
Back to Jobs
An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙